Diario · Etiopía

Soccer Ethiopia

Portal de fútbol y deportes de Etiopía

Tipo Deportivo
Última publicación hace 2 días

El sitio

Captura de Soccer Ethiopia Visitar sitio
Actualizada hace 2 meses

የኢትዮጵያ እግርኳስ ድምፅ !

Portal de fútbol y deportes de Etiopía

En portada ahora EN VIVO

  1. 1
    አዲሱ አሰልጣኝ ቻለው ለሜቻ ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

    ሉሲዎቹ በሎስ አንጀለስ የ2028 ኦሊምፒክ ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ዝግጅት ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ  ተደርጓል። በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ተደርገው የተሾሙት አሰልጣኝ ቻለው……

    hace 2 días
  2. 2
    ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

    ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል በ2027 በጎረቤት ሀገራት ታንዛንያ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የ…

    hace 2 días
  3. 3
    ሁለት ተጫዋቾች በዛሬው ልምምድ ላይ አልተገኙም

    በአሁኑ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምዱን እየሰራ ባለው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች አለመገኘታቸውን አይተናል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ መስከረም 13 ቀን ከሱዳን እንዲሁም መስከረም 19… T…

    hace 2 días
  4. 4
    የቴራንጋ አናብስት ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

    የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ ሲያደርግ ሳድዮ ማኔ ከስብስቡ ውጭ ሆኗል አዲሱ የሴኔጋል አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ ከሞዛምቢክ እና ኢትዮጵያ ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች እንዲሁም በፈረንሳይ ማርሴይ ከተማ ከኮሞሮስ… The…

    hace 2 días
  5. 5
    ለቀጣይ ሦስት ዓመታት ሊጉን የሚመሩ አመራሮች እንዴት ይመረጣሉ?

    የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫን በተመለከተ ገለፃ ተሰጥቷል። ከቆይታዎች በፊት የኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሊግ እርከን ውድድር የሚመራው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መስከረም 2…

    hace 3 días
  6. 6
    የ2019 የውድድር ዘመን መርሐ ግብር ሲዘጋጅ ምን ምን ጉዳዮች ታሳቢ ተደርገው ነው?

    ለየት ባለ ቅርፅ እና አካሄድ የሚደረገው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዘጋጅ መነሻ ሀሳቦቹ ምንድን ናቸው? በ7 ስታዲየሞች እና በ18 ክለቦች መካከል የሚደረገው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር… The post…

    hace 3 días
  7. 7
    በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስታዲየም የገቡ ደጋፊዎች ቁጥር ስንት ነው?

    ዓምና ስታዲየም ገብተው የሊጉን ጨዋታዎች የተከታተሉ ደጋፊዎች ቁጥር እንዲሁም ክለቦች ከስታዲየም ትኬት ያገኙት ገቢ ይፋ ሆነ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት መርሐ ግብር ከደቂቃዎች በፊት የተከናወነ ሲሆን ከእጣ ማውጣቱ… The…

    hace 3 días
  8. 8
    ኢትዮጵያውያን ዳኞች የታዳጊዎችን ውድድር እየመሩ ነው

    ሁለት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ታንዛኒያ ይገኛሉ። በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ላይ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ውድድሩን ከሚመሩ ዳኞች መካከል መሆናቸውን አረጋግ…

    hace 4 días
Ver feed RSS completo

Preguntas frecuentes

Más periódicos de Etiopía